Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/kaletsidkzm/-9200-9201-9202-9203-9204-9205-9206-9207-9208-9209-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tg-me/post.php on line 50
ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል | Telegram Webview: kaletsidkzm/9203 -
Telegram Group & Telegram Channel
የሰንበት ትምህርት ቤታችን 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል መክፈቻ እና ዓመታዊ የምስጋና ቀን
መካነ ህይወት ሰንበት ትምህር ቤት
የካቲት 9/2017
"እርስ በእርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ ደቀመዛሙርቴ እንደሆናችሁ ሰዎች በዚህ ያውቃሉ" ዩሐ13፥35
 የሰንበት ትምሀርት ቤታቸውን ጥሪ አክብረው በተገኙ አባቶቻችን  እህት ወንድሞቻችን በደማቅ ሁነታ በደስታ በፍቅር ተከብሯል ።
በዕለቱም ጉባኤውን በአባቶች ጸሎት ተከፈተ ከዛም በመቀጠል በህጻናት አንደበት ያማረ ዝማሬ ቀርቧል ።ከዝማሬው መልስ መካነ ሕይወት ሰንበት ትምሀርት ቤታችን ካፈራቻቸው አሁንም ድረስ በደብራችህ በስብከተ ወንጌል ኃላፊነት እያገለገሉ በሚገኙት በመጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ሐብታሙ እለቱን የሚስማማ ቃለ ወንጌል ተመግበናል ።
በጉባያችንም መሀል ልባችንን በሀሴት የሞላው ለረጅም ጊዜ ከቤታችን ያልነበረው የምንወደው ወንድማችን ዘማሪ ሀዋዝ በመሃላችን ተገኘቶ የእናት መካነ ሕይወትን ፍቅር በደስታ እንባ በዝማሬ አጅቦ ገልጾልናል ።
እንዲህ እንዲህ እያልን በደስታ እና በፍቅር አሳልፈነዋል። ይሄ ተጀመረ እንጂ አመቱን በሙሉ የእናት መካነ ሕይወት ልደት ይከበራል እና በእግዚአብሄር ቃል በዝማሬ በአገልግሎት  በሰንበት ትምሀርት ቤታችን ውስጥ ያለፋቹ አባላት ኑ በፍቅር እንሰብሰብ  እንላለን ።
የጉባዔውን ትምህርቶች መርሐ ግብሮች በሰ/ት/ቤታችን የዩቲዩብ ገፅ በቅርብ ቀን የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የሰንበት ትምህርት ቤቱን ማህበራዊ ድረ-ገፆች በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡
እናት መካነ ሕይወት በጥበብ እደጊ

tg-me.com/kaletsidkzm/9203
Create:
Last Update:

BY ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል

Share with your friend now:
tg-me.com/kaletsidkzm/9203

View MORE
Open in Telegram

ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ ሕ ሰ ት ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Importantly, that investor viewpoint is not new. It cycles in when conditions are right (and vice versa). It also brings the ineffective warnings of an overpriced market with it.Looking toward a good 2022 stock market, there is no apparent reason to expect these issues to change.

ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ ሕ ሰ ት ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል from ua

Telegram ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል
FROM USA